ነህምያ 8:17 NASV

17 ከምርኮ የተመለሰውም ማኅበር ሁሉ ዳሱን ሠርቶ ተቀመጠ። ከነዌ ልጅ ከኢያሱ ዘመን ጀምሮ እስከዚያን ጊዜ ድረስ እስራኤላውያን እንደዚያ አድርገው በዓሉን አክብረው አያውቁም፤ ደስታቸውም ታላቅ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 8:17