ነህምያ 8:5 NASV

5 ዕዝራም መጽሐፉን ከፈተ፤ ከሕዝቡ ከፍ ብሎ ቆሞ ስለ ነበረ፣ ሁሉም ያዩት ነበረ፣ በከፈተውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 8:5