ነህምያ 8:9 NASV

9 ከዚያም አገረ ገዡ ነህምያ፣ ካህኑና ጸሓፊው ዕዝራ፣ ሕዝቡንም የሚያስተምሩት ሌዋውያን፣ “ይህች ቀን ለአምላካችሁ ለእግዚአብሔር የተቀደሰች ናት፤ አትዘኑ፤ አታልቅሱም” አሏቸው፤ ምክንያቱም ሕዝቡ ሁሉ የሕጉን ቃል በሚሰሙበት ጊዜ ያለቅሱ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 8:9