ነህምያ 9:1 NASV

1 በዚያኑ ወር ሃያ አራተኛ ቀን እስራኤላውያን ጾመው፣ ማቅ ለብሰው፣ በራሳቸው ላይ ትቢያ ነስንሰው በአንድነት ተሰበሰቡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 9:1