ነህምያ 9:11

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11በደረቅ ምድር እንዲሻገሩ ባሕሩን በፊታቸው ከፈልህ፤ ያሳደዷቸውን ግን በኀይለኛ ውሃ ውስጥ እንደሚጣል ድንጋይ ወደ ጥልቁ ውስጥ ወረወርሃቸው።

ነህምያ 9:11 — NASV