ነህምያ 9:13 NASV

13 “በሲና ተራራ ላይ ወረድህ፤ ከሰማይም ተናገርሃቸው። ትክክለኛ ደንቦችንና እውነተኛ ሕጎችን፣ መልካም ሥርዐቶችንና ትእዛዞችን ሰጠሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 9:13