ነህምያ 9:3

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3በያሉበትም ቦታ ቆመው ከአምላካቸው ከእግዚአብሔር ሕግ መጽሐፍ ሩብ ቀን አነበቡ፤ የቀረውን ሩብ ቀን ደግሞ ንስሓ በመግባትና ለአምላካቸው ለእግዚአብሔር በመስገድ አሳለፉ።

ነህምያ 9:3 — NASV