ነህምያ 9:30 NASV

30 ብዙ ዘመን ታገሥሃቸው፤ በነቢያትህ አማካይነት በመንፈስህ አስጠነቀቅሃቸው። ነገር ግን አላደመጡህም፤ ከዚህም የተነሣ ጎረቤቶቻቸው ለሆኑ አሕዛብ አሳልፈህ ሰጠሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ነህምያ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ነህምያ 9:30