ናሆም 2:4 NASV

4 ሠረገሎች በአደባባይ ወዲያ ወዲህ ይከንፋሉ፤በመንገዶችም ላይ ይርመሰመሳሉ፤የሚንበለበል ፋና ይመስላሉ፤እንደ መብረቅም ይወረወራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 2:4