ናሆም 3:7 NASV

7 የሚያዩሽ ሁሉ ከአንቺ እየሸሹ፣‘ነነዌ ፈራርሳለች፤ ማን ያለቅስላታል?’ ይላሉ፤የሚያጽናናሽንስ ከወዴት አገኛለሁ?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ናሆም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ናሆም 3:7