አብድዩ 1:3 NASV

3 አንተ በሰንጣቃ ዐለት ውስጥየምትኖር፣መኖሪያህንም በከፍታ ስፍራ ያደረግህ፣ለራስህም፣“ማን ወደ ምድር ሊያወርደኝ ይችላል?” የምትል፣የልብህ ትዕቢት አታልሎሃል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ አብድዩ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ አብድዩ 1:3