ኢዩኤል 1:5 NASV

5 እናንት ሰካራሞች፤ ተነሡ፤ አልቅሱ፤እናንት የወይን ጠጅ ጠጪዎች ሁሉ፤ ዋይ በሉ፤ስለ አዲሱ የወይን ጠጅ ዋይ ብላችሁ አልቅሱ፤አፋችሁ ላይ እንዳለ ተነጥቃችኋልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 1:5