ኢዩኤል 1:7 NASV

7 የወይን ቦታዬን ባድማ አደረገው፤የበለስ ዛፎቼንም ቈራረጠ፤ቅርንጫፎቻቸው ነጭ ሆነው እስኪታዩ ድረስ፣ቅርፊታቸውን ልጦ፣ወዲያ ጣላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 1:7