ኢዩኤል 1:9 NASV

9 የእህል ቊርባንና የመጠጥ ቍርባን፣ ከእግዚአብሔር ቤት ተቋርጦአል፤ በእግዚአብሔርም ፊት የሚያገለግሉ፣ካህናት ያለቅሳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 1:9