ኢዩኤል 2:11 NASV

11 በሰራዊቱ ፊት፣ እግዚአብሔር ያንጐደጒዳል፤የሰራዊቱ ብዛት ስፍር ቊጥር የለውም፤ትእዛዙንም የሚያደርግ እርሱ ኀያል ነው፤ የእግዚአብሔር ቀን ታላቅ፣እጅግም የሚያስፈራ ነው፤ማንስ ሊቋቋመው ይችላል?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:11