ኢዩኤል 2:13 NASV

13 ልባችሁን እንጂ፣ልብሳችሁን አትቅደዱ፤ወደ አምላካችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ፤እርሱ መሓሪና ርኅሩኅ፣ቊጣው የዘገየና ፍቅሩ የበዛ፣ክፉ ነገር ከማምጣትም የሚታገሥ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 2:13