ኢዩኤል 3:18 NASV

18 “በዚያ ጊዜ ተራሮች፣ አዲስ የወይን ጠጅ ያንጠባጥባሉ፤ኰረብቶችም ወተት ያፈሳሉ፤በይሁዳ ያሉ ሸለቆዎች ሁሉ ውሃ ያጐርፋሉ፤ ከእግዚአብሔር ቤት ምንጭ ይፈልቃል፤የሰጢምን ሸለቆ ያጠጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢዩኤል 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢዩኤል 3:18