ዕንባቆም 1:13 NASV

13 ዐይኖችህ ክፉውን እንዳያዩ እጅግ ንጹሓን ናቸው፤አንተ በደልን መታገሥ አትችልም፤ታዲያ፣ አታላዮችን ለምን ትታገሣለህ?ክፉው ከራሱ ይልቅ ጻድቅ የሆነውን ሲውጠውስ፣ለምን ዝም ትላለህ?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 1:13