ዕንባቆም 1:3 NASV

3 ስለ ምን በደልን እንዳይ አደረግኸኝ?እንዴትስ ግፍ ሲፈጸም ትታገሣለህ?ጥፋትና ግፍ በፊቴ አለ፤ጠብና ግጭት በዝቶአል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 1:3