ዕንባቆም 1:9 NASV

9 ሁሉም ለዐመፅ ታጥቀው ይመጣሉ።ሰራዊታቸው እንደ ምድረ በዳ ነፋስ ወደ ፊት ይገሠግሣል፤ምርኮኞችንም እንደ አሸዋ ይሰበስባል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 1:9