ዕንባቆም 2:19 NASV

19 ዕንጨቱን፣ ‘ንቃ!’ሕይወት የሌለውንም ድንጋይ፣ ‘ተነሣ!’ ለሚል ወዮለት፤በውኑ ማስተማር ይችላልን?እነሆ፤ በወርቅና በብር ተለብጦአል፤እስትንፋስም የለውም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 2:19