8 አንተ ብዙ ሕዝብ ስለ ዘረፍህ፣የተረፉት ሕዝቦች ይዘርፉሃል፤የሰው ደም አፍሰሃልና፤አገሮችንና ከተሞችን፣ በውስጣቸው የሚኖሩትን ሁሉ አጥፍተሃል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 2
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 2:8