ዕንባቆም 3:14 NASV

14 እንደ ዐውሎ ነፋስ ሊበታትነን የመጣውን፣ምስኪኑን በስውር በመዋጥ የሚደሰተውን፣የሰራዊት አለቃ ራስ፣በገዛ ጦሩ ወጋህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዕንባቆም 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዕንባቆም 3:14