1 ተሰሎንቄ 1:3 NASV

3 ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን፣ ከፍቅር የመነጨውን ድካማችሁንና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ባላችሁ ተስፋ የተገኘውን ጽናታችሁን በአምላካችንና በአባታችን ፊት ዘወትር እናስባለን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 1:3