1 ተሰሎንቄ 1:5 NASV

5 ምክንያቱም ወንጌላችን ወደ እናንተ የመጣው በኀይልና በመንፈስ ቅዱስ በብዙም መረዳት እንጂ በቃል ብቻ አይደለም። ደግሞ ስለ እናንተ ስንል በመካከላችሁ እንዴት እንደኖርን ታውቃላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 1:5