1 ተሰሎንቄ 2:2 NASV

2 እንደምታውቁት ከዚህ ቀደም በፊልጵስዩስ መከራ ተቀብለን ተንገላታን፤ ነገር ግን ብርቱ ተቃውሞ ቢደር ስብንም እንኳ የእግዚአብሔርን ወንጌል ለእናንተ እንደምናበሥር በአምላካችን ድፍረት አገኘን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 2:2