1 ተሰሎንቄ 4:1 NASV

1 በቀረውስ ወንድሞች ሆይ፤ እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት እንዴት መኖር እንደሚገባችሁ አስተምረናችኋል፤ በርግጥም እንደዚያው እየኖራችሁ ነው። ስለ ሆነም በጌታ በኢየሱስ የምንለምናችሁና የምንመክራችሁ ከዚህ በበለጠ ሁኔታ በዚሁ እንድትገፉበት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 4:1