1 ተሰሎንቄ 4:13 NASV

13 ወንድሞች ሆይ፤ አንቀላፍተው ስላሉ ሰዎች ሳታውቁ እንድትቀሩ አንፈልግም፤ ደግሞም ተስፋ እንደሌላቸው እንደ ሌሎች ሰዎች እንድታዝኑ አንሻም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 4:13