1 ተሰሎንቄ 5:8 NASV

8 እኛ ግን የቀን ሰዎች ስለ ሆንን፣ እምነትንና ፍቅርን እንደ ጥሩር ለብሰን፣ የመዳንን ተስፋ እንደ ራስ ቍር ደፍተን ራሳችንን በመግዛት እንኑር፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ተሰሎንቄ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ተሰሎንቄ 5:8