1 ጢሞቴዎስ 1:15 NASV

15 ‘ክርስቶስ ኢየሱስ ኀጢአተኞችን ለማዳን ወደ ዓለም መጣ’ የሚለው ቃል እውነተኛና ሰው ሁሉ ሊቀበለው የሚገባ ነው፤ ከኀጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 1:15