1 ጢሞቴዎስ 1:4 NASV

4 ደግሞም ለተረትና መጨረሻ ለሌለው የትውልዶች ታሪክ ራሳቸውን አሳልፈው እንዳይሰጡ እዘዛቸው። እነዚህ ነገሮች በእምነት ከሆነው ከእግዚአብሔር ሥራ ይልቅ ክርክርን ያነሣሣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 1:4