1 ጢሞቴዎስ 1:9 NASV

9 ደግሞም ሕግ የተሰጠው ለጻድቃን ሳይሆን፣ ለሕግ ተላላፊዎችና ለዐመፀኞች፣ ፈሪሃ እግዚአብሔር ለሌላቸውና ለኀጢአተኞች፣ ቅድስና ለሌላቸውና እግዚአብሔርን ለሚንቁ፣ አባትና እናታቸውን ለሚገድሉ፣ ለነፍሰ ገዳዮች መሆኑን እናውቃለን፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 1:9