1 ጢሞቴዎስ 2:7 NASV

7 እኔም ለዚህ ነገር የምሥራች አብሣሪና ሐዋርያ እንዲሁም ለአሕዛብ የእውነተኛ እምነት አስተማሪ ሆኜ ተሾምሁ፤ እውነቱን እናገራለሁ፤ አልዋሽም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 2:7