16 አማኝ የሆነች ማንኛዋም ሴት በቤተ ሰቧ ውስጥ መበለቶች ቢኖሯት፣ ቤተ ክርስቲያን እውነተኛ መበለቶችን ብቻ መርዳት እንድትችል እርሷው ትርዳቸው እንጂ ለቤተ ክርስቲያን ሸክም እንዲሆኑ አትተዋቸው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 5
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 5:16