1 ጢሞቴዎስ 5:21 NASV

21 በእግዚአብሔርና በክርስቶስ ኢየሱስ፣ በተመረጡትም መላእክት ፊት እነዚህን ትእዛዛት ያለ አድልዎ እንድትጠብቅና አንዳችም ነገር በማበላለጥ እንዳታደርግ ዐደራ እልሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 5:21