10 ምክንያቱም የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው፤ አንዳንዶች ባለጠጋ ለመሆን ካላቸው ጒጒት የተነሣ ከእምነት መንገድ ስተው ሄደዋል፤ ራሳቸውንም በብዙ ሥቃይ ወግተዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 6:10