1 ጢሞቴዎስ 6:4 NASV

4 ያ ሰው በትዕቢት ተወጥሮአል፤ አንዳችም አያስተውልም። ስለ ቃላት ለመከራከርና ለመጣላት ክፉ ጒጒት አለው፤ እነዚህም ቅናትን፣ ጥልን፣ ስድብን፣ መጥፎ ጥርጣሬን ያስከትላሉ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጢሞቴዎስ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጢሞቴዎስ 6:4