1 ጴጥሮስ 2:12 NASV

12 ምንም እንኳ ክፉ እንደምትሠሩ አድርገው ቢያሟችሁም ለፍርድ በሚመጣበት ጊዜ መልካሙን ሥራችሁን ዐይተው እግዚአብሔርን እንዲያከብሩ፣ በአሕዛብ መካከል በመልካም ሕይወት ኑሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 2:12