1 ጴጥሮስ 2:20 NASV

20 ክፉ ሥራ ሠርታችሁ ብት ቀጡና ብትታገሡ ምን ምስጋና ይኖራችኋል? ነገር ግን መልካም ሥራ ሠርታችሁ መከራ ብትቀበሉና ብትታገሡ ይህ በእግዚአብሔር ዘንድ ምስጋና ያስገኝላችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 2:20