1 ጴጥሮስ 2:23 NASV

23 ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፤ መከራ ሲደርስበት አልዛተም፤ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 2:23