1 ጴጥሮስ 2:5 NASV

5 እናንተ ደግሞ፣ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕት ታቀርቡ ዘንድ፣ ቅዱሳን ካህናት ለመሆን እንደ ሕያዋን ድንጋዮች መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ትሠራላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 2:5