1 ጴጥሮስ 2:9 NASV

9 እናንተ ግን ከጨለማ ወደ አስደናቂ ብርሃኑ የጠራችሁን የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ እንድታውጁ፣ የተመረጠ ትውልድ፣ የንጉሥ ካህናት፣ ቅዱስ ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ለራሱ የለያችሁ ሕዝብ ናችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 2:9