1 ጴጥሮስ 3:15 NASV

15 ክርስቶስን ጌታ አድርጋችሁ በልባችሁ ቀድሱት። እናንተ ስላላችሁ ተስፋ ምክንያትን ለሚጠይቋችሁ ሁሉ መልስ ለመስጠት ሁል ጊዜ የተዘጋጃችሁ ሁኑ፤ ነገር ግን ይህን ሁሉ በትሕትናና በአክብሮት አድርጉት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 3:15