1 ጴጥሮስ 3:20 NASV

20 እነዚህ በወህኒ የነበሩት ነፍሳት ቀድሞ በኖኅ ዘመን መርከብ ሲሠራ እግዚአብሔር በትዕግሥት ይጠብቃቸው የነበሩ እምቢተኞች ናቸው፤ በውሃ የዳኑት ጥቂት፣ ይኸውም ስምንት ሰዎች ብቻ ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 3:20