1 ጴጥሮስ 4:11 NASV

11 ከእናንተ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢኖር እግዚአብሔር በሚሰጠው ብርታት ያገልግል፤ ይኸውም እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንዲከብር ነው፤ ክብርና ኀይል ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ጴጥሮስ 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ጴጥሮስ 4:11