2 ቆሮንቶስ 1:3 NASV

3 የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 1:3