2 ቆሮንቶስ 1:8 NASV

8 ወንድሞች ሆይ፤ በእስያ ስለ ደረሰብን መከራ እንድታውቁ እንወዳለን፤ በሕይወት ለመኖር እንኳ ተስፋ እስከምንቈርጥ ድረስ ከዐቅማችን በላይ የሆነ ጽኑ መከራ ደርሶብን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 1:8