2 ቆሮንቶስ 11:16 NASV

16 እንደ ገና ይህን እላለሁ፤ ማንም ሰው እንደ ሞኝ አይቍጠረኝ፤ እናንተም የምትቈጥሩኝ ከሆነ እኔም በጥቂቱ እንድመካ እንደ ሞኝ ተቀበሉኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:16