2 ቆሮንቶስ 11:20 NASV

20 ማንም ተነሥቶ ባሪያ ቢያደርጋችሁ፣ ቢበዘብዛችሁ፣ ለጥቅሙ ሲል ቢጠጋችሁ፣ ቢንቀባረርባችሁ ወይም ፊታችሁን በጥፊ ቢመታችሁ ትታገሣላችሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:20