2 ቆሮንቶስ 11:23 NASV

23 የክርስቶስ አገልጋዮች ናቸውን? እንደ አበደ ሰው ልናገርና እኔ እበልጣቸዋለሁ፤ ደግሞም ብዙ ጊዜ በሥራ ደክሜአለሁ፤ ብዙ ጊዜ ታስሬያለሁ፤ ብዙ ጊዜ ተገርፌአለሁ፤ ብዙ ጊዜ ለሞት ተቃርቤአለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ቆሮንቶስ 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ቆሮንቶስ 11:23